የሕብር ሬዲዮ መጋቢት 29 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም
አዲሱ የጥላቻና ሀሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመቆጣጠር በሚል የወጣወ አዋጅ እውነት ለታሰበለት ዓላማ ብቻ ይውላል? የምብት ተሟጋቾች ጋር ተወያይተናል (ያድምጡት)
የያዝነው ወር የኦቲዝም ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር መሆኑን ስንቶቻችን እናውቃለን? በእርግጥ ስለ ኦቲዝም ያለን ግንዛቤ ትክክል ነው? ከፊኒክስ አሪዞና ያጠናቀርነውን ዘገባ ያድመጡት
አስገራሚዎቹና አነጋጋሪዎቹ የቀድሞው የኢሕአዴጉ ጠ/ሚ/ር የአቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ የአንድ አመት ጉዞዎች(ልዩ ጥንቅር)
ዜናዎቻችን
በወሎና በሰሜን ሸዋ ኦነግ ያደረሰውን ጥቃት ተከትሎ ሕዝብ ቁጣውን ገለጸ
ከኦነግ ጀርባ ድጋፍ ያደረጉ አሉ
ታዋቂው ምዕራባዊ ዲፕሎማት የጠ/ሚ/ር አብይ መንግስት እንዲያዳምጥ መከሩ
ከጌዲኦ ተፈናቃዮች 134ቱ መሞታቸው ተገለጸ አሁንም ችግር ላይ መሆናቸውን ገልጸዋል
የቦይንግ ኩባንያ ይቅርታ ኢትዮጵያዊውን የፓይለቱን ወላጅ አባት አስቆጣ
የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት ጥቃቱን አወገዙ የሕዝቡን ደህንነት ለማረጋገጥ የትብብር ስራ እየተሰራ መሆኑን ገለጹ
የእጅጋየሁ ሽባባው(ጂጂ) አልበሞች እንግሊዝ ውስጥ በአዲስ መልክ ሊታተሙ ነው
ኢትዮጵያኖችና ኤርትራውያን እውቁን ራፐር ሊፕሲ ዘከሩት
መኢአድ ማሙሸት አማረን ፐሬዝዳንይ አድርጎ መረጠ
የኤርትራ መንግስት ሰሞኑን ውንጀላ ያቀረበባቸው ወገኖች የአጸፋ ምላሽ ሰጡ
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።