የሕብር ሬዲዮ ግንቦት 18 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም
የቀድሞ ምክትል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የሕግ የበላይነት ማለት እና አምባገነንንትን ማምታታት ያለውን ልዩነት እና የወቅቱን ሁኔታ ገምግመዋል ( ክፍል አንድ ውይይትን ያድምጡት)
ኢትዮጵያ ወዴት የተሰኘው ጁን 2 በዋሽንግተን የሚደረግ አገራዊ ውይይት አስመልክቶ የተደረገ ቃለ መጠይቅ(ያድምጡት)
የጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ የታጋሽነት ጣሪያው የቱ ጋር ይሆን? (ልዩ ጥንቅር)
የሎስ አንጅለስ ነዋሪ የሆኑት እና ከ30 ዓመት በላይ በኢዜአ በአካውንታንትነት ያገለገሉት አቶ ለማ ታምራት ዜና እርፍት ከሕይወት ታሪካቸው ጋር ቀርቧል (ያድምጡት)
ሌሎችም
ዜናዎቻችን
የትግራይ በወልቃይት የታቀደ ወታደራዊ ትንኮሳ
አቶ ጌታቸው አሰፋን ለማሰር መንግስት መጥሪያን ሰበብ አለመሆኑ ተገለጸ
የጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዝዳንቶ መአዛ አሸናፊ ለጠ/ሚ/ር አብይ ጽ/ቤት ማስጠንቀቂያ መስጠታቸውን ተናገሩ
በአንድ ሳምንት በኢትዮጵያ ሶስት ጋዜጠኞች መታሰር ተቃውሞ አስነሳ
የባልደራስ መሪዎች ሰላማዊ ትግላችንን እንቀጥላለን አሉ መግለጫ ሊሰጡ ነው
የቀድሞው የኦጋዴን እስር ቤት ሹም ከተደበቁበት ጎረቤት አገር ለኢትዮጵያ መንግስት ተላልፈው ተሰጡ
የተፈናቃዮች ሰብዓዊመብት አያያዝ ላይ ቅሬታ ቀረበ አጣሪ ተላከ
በላስቬጋስ ከተማ የሚኖሩ ኢትዬጵያኖች የዘራፊዎች ሰለባዎች ሆንን ሲሉ አማረሩ
እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል