Hiber Radio:የአዲስ አበባ ከተማ ባለቤት ኢትዮጵያኖች መሆናቸውን በስራ ላይ ያሉ ዲፕሎማት ተናገሩ, በግብጽ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች አድልዎ ተፈጸመባቸው መባሉ፣ ፕሬሱ ላይ አደጋ መደቀኑ፣ የሶማሌ ክልል ም/ፕሬዝዳንት የብሄር እኩልነት እንዳልነበር ገለጹ፣ የኤርትራ መንግስት ወቀሳን አጣጣለ፣ መምህር ግርማ ወንድሙ ወደ ካናዳ ሊያመሩ ነው፣ አሜሪካ ውስጥ በውሃ ዋና ላይ ሳለ ህይወቱ ያለፈው ኢትዬጵያዊ ታዳጊ አሟሟት ብዙዎችን አሳዘነ የቦይንግ ኩባንያ ስህተት መፈጸሙን አመነ እና ሌሎችም

የሕብር ሬዲዮ ሰኔ 9 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም

ከሰራዊቱ የተቀነሱት የወላይታ ብሄር ተወላጆች ጉዳይ እንዴት ይታያል ልዩ ቃለ መጠይቅ (ያድምጡት)(ያድምጡት)

ሰሞኑን የዓለም ማህበረሰብን  ያስገረመችው ከሐኪምቤት አልጋ ብሄራዊ ፈተና የወሰደችው አልማዝ (ልዩ ጥንቅር)

የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች በእርግጥ የኢትዮጵያ ሆነዋል -ከትላንቱ ለውጥ አላቸው ልዩ ቃለ መጠይቅ ከሎስ አንጀለስ ቆንስላ ጄነራል ጋር (ያድምጡት)

ዜናዎቻችን

የአዲስ አበባ ከተማ ባለቤት ኢትዮጵያኖች መሆናቸውን በስራ ላይ ያሉ  ዲፕሎማት ተናገሩ

በግብጽ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በብሄርና ሀይማኖት ሳቢያ አድልዎ ተፈጸመባቸው መባሉ

ፕሬሱ ላይ አደጋ መደቀኑ

የሶማሌ ክልል ም/ፕሬዝዳንት በኢትዮጵያ 27 ዓመት የብሄር እኩልነት እንዳልነበር ገለጹ

የኤርትራ መንግስት የቀረበበት ሰሞነኛ ወቀሳን አጣጣለ

አሜሪካ ውስጥ በውሃ ዋና ላይ ሳለ ህይወቱ ያለፈው ኢትዬጵያዊ ታዳጊ አሟሟት ብዙዎችን አሳዘነ

 መምህር ግርማ ወንድሙ ወደ ካናዳ ሊያመሩ ነው

የቦይንግ ኩባንያ  በኢትዬጵያ አውሮፕላን ውድቀት ላይ ትልቅ ስህተት መፈጸሙን አመነ

እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596  በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *