Hiber Radio:የኦሮሞ የፖለቲካ ልሂቃን ግጭት ቀስቃሽ አካሄድ መጠናከር፣አልሸባብ ለኢትዮጵያ ስጋት መደቀኑ፣ሰላም በክላሽ አይመጣም ሲሉ የሀይማኖት አባት ገለጹ፣ግብጽ የህዳሴውን ግድብ በባለሙያ ለመቃኝት አሰበች፣የኦባማ ባላቤት ሚሼል ለምርጫ ቢወዳደሩ ፕ/ት ትራምፕን ያሸንፋሉ መባሉ እና ሌሎችም ዜናዎች አሉ

የሕብር ሬዲዮ ሐምሌ 28 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም
የጠቅላይ ሚኒስትሩ መግለጫ እና ቀጣዩ አካሄድ ላይ የተደረገ ውይይት ? (ያደምጡት)
የብHኤራዊ ጀኛው ኢ/ር ስመኘው በቀለን የማይመስል አሟሟት መሰረት ያደረገው ዓለም አቀፍ ዘገባ የአንደኛ አመት ዝክር (ልዩ ዝግጅት)
ከመጋቢ ሐዲስ እሸቱ ጋር ያደረኘው አጭር ቆይታ
ዜናዎቻችን
የአልሸባብ ለኢትዮጵያ የደህንነት ስጋት መሆን
የኦሮሞ የፖለቲካ ልሂቃን ወሎን ኦሮሞ የማለት ትንኮሳ
በምስራቅ የአገሪቱ አዋሳኝ ክልሎች ስርአት አልበኝነት መበራከቱ ተገለጸ
በኢትዬጵያ ውስጥ ሰላም በክላሽ እና በቃላት ጋጋታ እንደማይመጣ አንድ ሀይማኖታዊ አባት መከሩ
ህገ መንግስቱ ካልተከበረ የርስ በርስ ግጭቶች አይቀሬ መሆኑን አቦይ ስብሐት አስጠነቀቁግብጽ የህዳሴው ግድብን የሚቃኙ ባለሙያዎችን የመላክ ምኞት እንዳላት ታወቀ
በሺህዋች የሚቆጠሩ ኢትዬጵያኖች ከስደት ሲመለሱ ብዛት ያላቸው ወደ እራሳቸውን ለሞት እያጋለጡ ይገኛሉ
የቀድሞዋ የአሜሪካ ቀዳማዊ እመቤት ሚሼል ኦባማ ፕ/ት ትራምፕን እንደሚያሸንፉ በቅድሚያ
ሌሎችም ዜናዎች አሉን
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *