የሕብር ሬዲዮ ነሐሴ 12 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም
ከመጀመሪያው ትውልደ ኢትዮጵያዊ የኔቫዳ ምክር ቤት አባል አሌክሳንደር አሰፋ ጋር ያደረግነው ውይይት(ያድምጡት)
የቀድሞ የኦሮሞ የሕግ ባለሙያዎች ማህበር ፕሬዝዳንት ስለ ወቅታዊው የአገራችን ሁኔታ ምን ይላሉ(ያድምጡት)
አሜሪካ የዶ/ር አብይ አስተዳደርን ከመንፍቅለ መንግስት ትታደገው ይሆን?
(ልዩ ዝግጅት)
ሌሎችም
ዜናዎቻችን
ጠ/ሚ/ር አብይ አሕመድ ለግንቦት 7 ቁልፍ መረጃዎችን ማቀበላቸውን አንድ የግንባሩ የቀድሞ ከፍተኛ አመራር ይፋ አደረጉ
ሱዳን ሊሻገር የነበረው የጦር መሳሪያና ትጥቅ ለሕወሓት የድብቅ ወታዳራዊ ስልጠና ይሆን የሚል ጥርጣሬ አለ
ሕገ መንግስቱ አይሻሻል ማለት ሕጉን አለመቀበል ነው ሲሉ የቀድሞ የኦሮሞ የህግ ባለሙያዎች ፕሬዝዳንት ገለጹ
እስራኤላዊቷ ወጣት አገር ጎብኚ በአፋር በረሃ ውስጥ ሞታ ተገኘች
ኡጋንዳ በአባይ ወንዝ ጉዳይ ከኢትዬጵያ ምስጋና ተቸራት
በመከላከያ እና በነዋሪዎች ፍጥጫ ሳቢያ የመተማ መንገድ ተዘግቶ ዋለ
ሳውዲ አረቢያ ኢትዬጵያን ስደተኞችን በማጎሳቆሏ ለትችት ተዳረጋች፣የሪያድ መንግስት በጉዳዩ ላይ ምላሹን ሰጥቷል
የአዲስ አበባ ታክሲዎች ምሬት
ሌሎችም ዜናዎች አሉን
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል