የሕብር ሬዲዮ ነሐሴ 26 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም
< የሲዳማን ጥያቄ የመረዳት ችግር አለ በተለይም ከማዕከልም ደቡብን በደብዳቤ እናዛለን እናስተዳድራለን የሚል ከፍተኛ የተዛባ አመለካከት አለ. . . ምርጫ ቦርድን ኝ ሕዝቡ ዛሬም. . . > በሲዳማ ወቅታዊ ጉዳይ ከቀድሞ ምርጫ ቦርድ የክልሉ የስልጠና እና መረጃ ጉዳይ ሀላፊ ጋር ያደረኘው ቃለ መጠይቅ (ያድምጡት)
የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ በላስ ቬጋስ የሚያከብረውን የኢትዮጵያ ቀን አስመልክቶ ቃለ መጠይቅ (ያድምጡት)
ኢትዬጵያዊያን ወጣቶችን እያኮላሸ የሚገኘው “አረንጓዴ ወርቅ” ወረርሺኝ እና መዘዙ
ሌሎችም
ዜናዎቻችን
የአዲስ አበባ የአዴፓ አመራሮች የመሬት ወረራ መስፋፋቱን በጠንካራ መግለጫ አጋለጡ
ቤተ ክርስቲያንን ለመክፈል የተነሱት አዲስ አበባ የኦሮሚያ ናት የሚል የፖለቲካ ጥያቄ አንግበዋል
ጠ/ሚ/ር አብይ አሕመድ ከኢትዬጵያዊነት እና ከኦሮሞ ብሔርተኝነት አንዱን ይምረጡ ተባለ
የህዳሴው ግድብ የውሃ መሙላት እንቅስቃሴ ይዘግይ ስትል ግብጽ በይፋ ጠየቀች
ምርጫ ቦርድ በሲዳማ ጉዳይ የጣለው ቅድመ ሁኔታ እንዲነሳ ተጠየቀ
የኢ/ኦ/ተ/ቤክን ለመከፋፈል የሚደረገው ሰሞነኛ ዘመቻ ከህዋቶች የከፋ ሴራ መሆንን አንድ የቤ/ክ/ቱ አባት አጋለጡ
በሳወዲ የመኖሪያ ፈቃድ ለሌላቸው ዜጎች ጥሪ ቀረበ
ሌሎችም ዜናዎች አሉን
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል