የሕብር ሬዲዮ መስከረም 4 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም
< የግዕዙን ፊደል ተጠቅሞ በቁቤ ቀድሞም ያለ ችግር ይጻፋል ዛሬም ያንን ማድረግ ይቻላል፡፡ ውሳኔው ያላ ሳይናሳዊ ማሰረጃ በጥላቻ እና በፖለቲካ ብቻ ተግባራዊ የተደረገ ነው፡፡ ያኔ ይሄን ማድረገ የተፈለገው አገር . . . > ዶ/ር አበራ ሞላ ጋር ያደረግውን ቃለ መጠይቅ (ያድምጡት)
<<. . . በኢትዮጵያ ሕዝብ ሀብት የሚተዳደሩት መገናኛ ብዙሃናት በክርስቲያኑ ላይ ድምጹን አፍነው ፣ትላንት በሙስሊሙ ማህበረሰብ ሲያደርጉት የነበረውን ነው የደገሙት . . .>> አባ ወልደተንሣኤ አባተ የቀድሞ የላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት አስተዳዳሪ (ያድምጡት)
የአዲሱ ዓመት ተስፋዎች እና ፈተናዎች (ወቅታዊ ዘገባ)
ሌሎችም
ዜናዎቻችን
የኦርቶዶክስ አማኞች ታላቅ ሰልፍ በመንግስት መገናኛ ብዙሃን መታገድ ተቃውሞ ገጠመው
የግብጹ ፕሬዝዳንት አባይ በመገደቡ ስህተት ሰርተናል አሉ
ግዙፉ የኩራዝ ስኳር ፕሮጀክት የስኬት ሳይሆን የውድቀት ምልክት ነው ተባለ
አ/አ ውስጥ ለአንድ ሳምንት ታፍነው የነበሩ የውጪ ዜጋ ተለቀቁ
የአገሪቱ ኢኮኖሚ አደገኛ ደረጃ ላይ መድረሱ ተገለጸ
እውቁ ኢትዮጵያዊ የቀድሞ ዲፕሎማት ገጣሚ ህሊና ደሳለኝን አመሰገኑ
ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ለኦስካር ውድድር በኦፊሴል ያቀረበችው ሲኒማ የምዕራባዊያን ትኩረትን ሳበ
የግዕዝ ፊደልን ለቁቤ አለመጠቀም ከጥላቻ ውጭ ሳይንሳዊ ምክንያት የለውም መባሉ
ሌሎችም ዜናዎች አሉን
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል