Hiber Radio: በአዲስ አበባ የመሬት እና ኮንደሚኒየም ወረራ ተጠናክሯል፣ ሚሊዮኖች የኦርቶዶክስ ዕምነት ተከታዮች ዳግም አደባባይ ለተቃውሞ ወጡ ፣ ግብጽ አዲስ ማስጠንቀቂያ ለኢትዮጵያ ማስተላለፉዋ፣ የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ እና ስጋቱ፣ የድሬደዋ ግጭት ፣የኢትዮጵያውያን ሴቶች መከራ በሰዕል እንግሊዝ ውስጥ ይታያል ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ባለፈው ሳምንት የሞቱት ሚሊየነር አሟሟታቸው እንዲጣራ ተጠየቀ የሚሉና ሌሎችም

 

 

የሕብር ሬዲዮ መስከረም 11 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም

የሲዳማ ሕዝብ ውሳኔ  እና ምርጫ ቦርድ፣የህገ መንግስቱ ድንጋጌ ጨምሮ የሚነሱ ህጋዊና ፖልቲካዊ ጉዳዮች ምን ያሰከትላሉ ከሁለት የህግ ባለሙያዎች  ጋር ያደረግውን  ቃለ መጠይቅ (ያድምጡት)

የሲዋን መጽሐፍ ደራሲ ጋዜጠኛ ዳንኤል ገዛኽኝ ጋር የተደረገ ቆይታ(ያድምጡት)

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ን የተጋረጡባት ውስጣዊ እና ውጫዊ ፈተናዎች በዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን ዘገባ ሲቃኝ(ልዩ ጥንቅር)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

በአዲስ አበባ የመሬት እና ኮንደሚኒየም ወረራ ተጠናክሯል

ሚሊዮኖች የኦርቶዶክስ ዕምነት ተከታዮች ዳግም አደባባይ ወጥተው የቤተ ክርስቲያንን ጥቃት ተቃወሙ

ግብጽ አዲስ ማስጠንቀቂያ ለኢትዮጵያን ማስተላለፉዋ

የሲዳማ ሕዝበ ውሳኔ ስጋት መደቀኑ

የድሬደዋ ግጭትን ተከትሎ የቆሰሉና የታሰሩ አሉ

የኢትዮጵያ ፕራይቬኤታይዜሽን ለአገሪቱ ህልውና ስጋት ያመጣል ተባለ

የአይሲስ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን መንግስት አመነ

ግብጽ ውስጥ የተጀመረው ህዝባዊ ቁጣ አገርሽቶበታል፣ፕ/ትአልሲሲ ህዝቤን በቅንነት እያገለገልኩ ነው ይላሉ

የኢትዮጵያዊያን እህቶቻችን መከራ የሚያወሳ የስእል ትእይንት በእንግሊዝ ሊቀርብ ነው

ባለፈው ሳምንት ኢትዮጵያ ውስጥ የሞቱት ሚሊየነር ካናዳ ላይ  ተዘከሩ፣አሟሟታቸው እንዲጣራ ተጠየቀ

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *