የሕብር ሬዲዮ ጥቅምት 2 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም
የታፈነው ሕዝብ ጩኽት መንግስት አላየሁም አልሰማሁም ይላል የመብት ተሟጋቹ ጋር የተደረገ ወቅታዊ ውይይት(ያድምጡት)
የትግራይ ተቃዋሚዎች መብዛት እና የሕዝቡ ለተቃውሞ አለመነሳት የማን ጥፋት ነው አቶ ተካ ከለለ ያብራሩታል (ያድምጡት)
የጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ የኖቬል ሽልማትን ተከትሎ የሚነሱ ጉዳዮች ተፈትሸዋል(ልዩ ጥንቅር)
ሌሎችም
ዜናዎቻችን
የአዲስ አበባው የተቃውሞ ሰልፍ መታፈን እና መንገድ መዘጋት ጠ/ሚ/ር አብይን ያስጠይቃል ተባለ
ግብጽ ኢትዮጵያን አልወጋም ማለቷ
የአፋሩ ጥቃት ብዙ ህይወት ቀጠፈ
አብያተክርስቲያናትን የማቀጠሉ ዘምቻ የውጪ ኃይሎች እጅ እንዳለበት ተገለጸ
አዲስ አበባን በታጣቂ ማሸበር አልቆመም
በተመድ የተሰማሩ የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪዎች የደሞዝ ችግር ሊገጥማቸው ይችላል ተባለ
የረሃብ አድማ የመቱ የሕሎና እስረኞች የደህንነት ስጋት ተጋረጠባቸው
የኢትዮጵያ አትሌቶችን ለማንበርከክ ታስቦ አሜሪካ ውስጥ የተከፈተው ማሰልጠኛ ተዘጋ
በአማራ ክልል በሕወሃት ተልዕኮ ፈጻሚዎች የተከፈተውን ጥቃት በመመከት ፋኖ እና ወጣቶች ተመሰገኑ
ሌሎችም ዜናዎች አሉን
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል