የሕብር ሬዲዮ ጥቅምት 16 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም
እውቁ ፖለቲከኛ አንዷለም አራጌ ከሕብር ጋር ያደረገው ቆይታ ( ክፍል እንድን ያድምጡት)
የዶ/ር አብይ እና የጃዋር ፍቅር እና ተቃርኖ ሲዳሰስ (ልዩ ጥንቅር)
ሻለቃ ዳዊት ው/ጊዮርጊስ ከዓመት በፊት ከሕብር ሬዲዮ ጋር ባደረጉት ቆይታ የዛሬው ቀን እንዳይመጣ አስጠንቅቀው ነበር ፡፡አዲስ ተደማሪዎች ሻለቃውን በማውገዝ ምክራቸው አልተሰማም ዛሬ ያሉት እንደ ነብይ አንድ በአንድ እየሆነ ነው (ያድምጡት)
ሌሎችም
ዜናዎቻችን
በኢትዮጵያ የእርስ በእርስ ጦርነት እና የዘር ማጥፋት እንዳይነሳ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ጥሪ ቀረበ
መንግስት የሰሞኑን ጭፍጨፋ ቀስቃሾችና ፈጻሚዎች ለህግ እንዲያቀርብ ተጠየቀ
የኢ/ኦ/ተ/ቤክን በዶ/ር አብይ አስተዳደር ላይ ተቃውሞውን አሰማች
ሰሞኑን በኢትዮጵያ የተከሰተው ግጭት የሀይማኖት እና የዘር መልክ እንዲይዝ መወጠኑ እማኞች ተናገሩ
በአዲስ አበባ ሕዝቡ ለሞቱት እና ለተፈናቀሉት አጋርነቱን ሊያሳይ ነው
ኢትዮጵያኖች የወገኖቻቸውን እልቂትን ለአለም ህዝብ ለማሳወቅ አሜሪካ ውስጥ ለሰልፍ ሊወጡ ነው
አንዷለም አራጌ መንግሥት ህግ እንዲያስከብር ጠየቀ
ኢትዮጵያ በግብጽ ላይ የዲፕሎማሲ የበላይነት መቀዳጀቷ ተነገረ
ሌሎችም ዜናዎች አሉን
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል