የሕብር ሬዲዮ ሕዳር 28 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም
ምርጫው እየተቃረበ ነው ባልደራስ እውን የፖለቲካ ፓርቲ ሆኖ ይሳተፋል? ከእነ ጃዋር ጋር የገባበት ውዝግብ እና የሚጠብቀው የመንግስት ቻናን እንዴት ያልፈዋል? (ፊት ለፊት ከጋዜጠኛና የመብት ተሟጋች እስክንድር ነጋ ጋር
የብልጽግና ፓርቲ ለኢትዮጵያ ትንሳኤ ወይስ ውድቀት? (ልዩ ጥንቅር)
ሌሎችም
ዜናዎቻችን
ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ባልደራሱ ከምርጫው በፊት ከሌሎች ተቃዋሚዎች ተቀናጅቶ አገራዊ አማራች ለመሆን ይሰራል አለ
አዲሱ የብልጽግና ፓርቲ ኦሮሚያ ውስጥ ብርቱ ፈተና ሊገጥመው ይችላል ተባለ
የጃዋር ቴሌቪዥን የዘር ማጥፋት ቅስቀሳ ማድረግ ቀጥሏል ተባለ
አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ሕወሓት የያዘው መንገድ ብዙ አያዛልቀውም አሉ
ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር መወዳጀቷ ኬኒያን ስጋት ውስጥ ከቷታል
ጠ/ሚ/ር አብይ የሚመሩት የሸገር ማስዋቢያ ፕሮጀክት ዛፎቼን አሳጣኝ ሲሉ አንዲት ነዋሪት አማረሩ
ዶ/ር አብይ ኦስሎ ላይ ከጋዜጠኞች ጋር አልገናኝም ማለታቸውን አንድ ምሁር ደገፉ
ሰለ ኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊት አስተያየየት የሰጡ ሹም ከሀላፊነታቸው ተነሱ
የኢትዮጵያዊቷ የሲ.ኤ.ኤን የዓመቱ ጀግና ሆና መፈጠር በአገር ውስጥ እና በውጭ ደስታን ፈጠረ
ፕሪዝዳንታዊው እጩ ሴናተር በርኒ ሳንደርስ በቬጋስ ከኢትዮጵያውያን ጋር ይወያያሉ
የፕሬስ መምሪያ ሀላፊዎች ሙስና የጋረጠው ስጋት
ሌሎችም ዜናዎች አሉን
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል