ሕብር ሬዲዮ ሕዳር 05 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም
የወልቃይት ጉዳይ በአብይ አስተዳደር በስልት የማንነት እና ወሰን ጉዳይ ኮሚሽን እንዳይታይ መደረጉ የት ያደርሰን ይሆን ? ከወልቃይት ጉዳይ ጸሐፊው የምጣኔ ሀብት ባለሙያና የታሪክ ተመራማሪው አቻምየለህ ታምሩ ጋር ተወያይተናል (ክፍል አንድን ያድምጡት)
በዘር ተቧድነው የሚገዳደሉ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች እንዴት ኖሩን? የትምህርት ጥራቱ ጉድለት እንዴት ይታረማል ውይይት ከዶ/ር መስፍን ገናናው በሁስተን የኮሌጅ አስተማሪና የትምህርት ክፍል አስተማሪ (ክፍል አንድን ያድምጡት)
ከፋፋዩ የኢህአዲግ ህገመንግስት ይጽና ? ወይስ ይፍረስ? (ልዩ ጥንቅር)
ሌሎችም
ዜናዎቻችን
በአማራ ተወላጆች ላይ በቤንሻንጉል ከተደረገው ጥቃት ጀርባ እነ ጃዋር አሉ መባሉ
ሕዝቡ ሰላማዊ ትግሉን ይቀጥል ተባለ
በአብዲ ኢሌ ዘመን የሶማሌ ክልል የደህነነት ሀላፊ ሀርጌሳ ውስጥ መያዙ
ዶ/ር አብይ አህመድ የኖቤል ሽልማቱን ለመልካም ለውጥ እንዲጠቀሙበት መጠየቁ
በእንግሊዝ የሚኖሩ የኢ/ኦ/ተ/ቤን ምእመናኖች ለአቡነ ማቲያስ የቅሬታ ደብዳቤ ላኩ
ኢትዮጵያዊያን ታጣቂዎች የሱዳን ዜጎችን አፈኑ መባሉ መንገድ አዘጋ
የሕወሃት የጦርነት ዝግጅት እና አፈና በራያ መቀጠል
ሌሎችም ዜናዎች አሉን
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል