የሕብር ሬዲዮ ታህሳስ 26/27 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም
ለክርስትና ዕምነት ተከታይ አድማጮቻችን እንኳን ለገና በዓል አደረሳችሁ
የትህነግ ፈተና ለማዕከላዊው መንግሥት ያሰጋል ወይስ ተንኮታኩቶ ፎክሮ ይቀራል? የፌደራል መንግሥቱ ለምን ያስታምመዋል? ጋዜጠኛ አብርሃ በላይ ጋር የተደረገ ቆይታ (ያድምጡት)
አወዛጋቢው የጃዋር ፓስፖርትን የበላ ጅብ አልጮህ አለ (ልዩ ጥንቅር)
የቀድሞው የኦፌኮ የዓለም አቀፍ የደጋፍ ቡድን መሪ አገር ቤት ሄጄ በታሪካዊው የዘንድሮ ምርጫ እሳተፋለሁ ብለዋል ፡፡ በእርግጥ መጪው ምርጫ የተለየ ይሆናል ከአቶ ነጌሳ ኦዶ ዱቤ ጋር ቆይታ አድርገናል(ያድምጡት)
ሌሎችም
ዜናዎቻችን
ዕጣ የወጣላቸው ዕድለኞች ሳያገኙ ኮንደሚኒየም ውስጥ ውስጡን እየተሰጠ ነው መባሉ
መንግሥት በህወሓት ላይ ያሳየው ቸልታ ችግር እንዳያመጣ መሰጋቱ
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ባለስልጣን በህር ማዶ ሳሉ የመባረሪያ ደብዳቤ ደረሳቸው
ፕ/ት ትራምፕ ኢራንን ዳግም እንደሚቀጡ ዛቱ፣አፍቃሪ ኢራኖች የአሜሪካ ወታደሮችን በሬስ ሳጥን እንመልሳን አሉ፣ትርምፕን ለገደለ ጉርሻ እከፍላልሁ ስትል ኢራን ማማለያ አቀረበች
መንግሥት የህግ የበላይነትን ማስከበር ላይ ቁርጠኛ አቁዋም ሊኖረው እንደሚገባ ተጠየቀ
በከፍተኛ ትምህርት ተቃማት የሚታየው ግጭት በባጀት እና በእቅድ እንደ ዘወር መንግስት አመነ፣ አገዛዙ የጥፋት ኃይሎችን በግላጭ መግለጽ ተስኖታል
የፖልቲካ እስረኛው ለልጁ የተጻፈ ደብዳቤ
ጠ/ሚ/ር አብይ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ውስጥ የተከሰተው ውጥረትን እንዲያረግቡ አለማቀፍ ጥሪ ቀረበላቸው
ሌሎችም ዜናዎች አሉን
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል