የሕብር ሬዲዮ ጥር 3/4 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም
ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ መጪው ምርጫን ይበላሻል ብሎ አለማፈግፈግ እስከመጨረሻው መታገል ያስፈልጋል ያሉበትን መከራከሪያና ሌሎችንም ወቅታዊ ጉዳዮች አወያይተናቸዋል? (ያድምጡት)
የጸረ ሙስና ኮሚሽን ሟችን ጨምሮ እየከሰሰ ይገኛል (ልዩ ጥንቅር)
ቅድመ ምሥረታ ያደረገው ባልደራሱ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ የገጠመው ፈተና የት ያደረሳል ? ከጋዜጠኛና የመብት ተሟጋች እስክንድር ነጋ ጋር ቆይታ አድርገናል (ያድምጡት)
ሌሎችም
ዜናዎቻችን
ጋዜጠኛ እስክንድር የተደረገው ክልከላ በምርጫ እናሸንፋለን ለሚሉ ተቃዋሚዎች ሁሉ እንደማይቀር ገለጸ
የኢትዮጵያ ቦይንግ አውሮፕላን ከአምበጣ መንጋ ጥቃት ለጥቂት ተረፈ
ዶ/ር አብይ አህመድ ለፕ/ት ትራምፕ ምላሽ ሰጡ
መንግሥት ተደራደሬ አስለቅቄያለሁ ያላቸውን ተማሪዎች ባለማምጣቱ ወላጆችን ጭምር እያሰፈራራ ነው
የአዲስ አበባ ከተማ መሬት ውስጥ ውስጡን ከሊዝ ውጭ ሥራ ላቆእሙ ባለሀብቶች ጭምር እየተሰጠ ነው
የብልጽግና ፓርቲ ሊፈራረስ እንደሚችል አንድ አንጋፋ ኢትዮጵያዊ ፓለቲከኛ አስጠነቀቁ
አብይ አህመድ በህዳሴው ግድብ ጉዳይ የደ/አፍሪካ ጣልቃ ገብነትን ጠየቁ፣የግብጹ ሚኒስተር ከአስተያየት ተቆጥበዋል
በሊቢያ ውስጥ የተገደሉ ሁለት ተገን ጠያቂ ስደተኞች አሟሟት ብዙዎችን አሳዘነ
ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ወጣት ተመራማሪ ሮቦት ልትሰራ ነው
ሌሎችም ዜናዎች አሉን
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል