የሕብር ሬዲዮ ጥር 10/11 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም
ለክርስትና ዕምነት ተከታይ አድማጮቻችን እንኳን ለጥምቀት በዓል አደረሳችሁ
የዜጎች መብት እስከመቼ ይታፈናል? እየተስፋፋ ያለው የሰብዓዊ መብት ጥሰት እና ሙስናን አይቶ እንዳላዩ ማለፍ ይቻላል? ከቀድሞው የዓለም ባንክ አማካሪ ጋር ያደረግው ቆይታ (ያድምጡት)
የዶ/ር አምባቸው መኮንን ፋውንዴሽንን ከጭልፊቶች ለመታደግ ምን ታስቧል?
(ልዩ ጥንቅር)
ሌሎችም
ዜና
የጥምቀት በዓልን አስታኮ በሐረር እና ሌሎች አካባቢዎች የተፈጸመው ጥቃት
በኢትዮጵያ ለሚፈጸመው የመብት ጥሰት ዋናው ተጠያቂ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ናቸው ተባለ
ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖችን እንዲሁም መመልመላቸው ጥያቄን አስነስቷል
ደምቢዶሎ ላይ ታፍነው ደብዛቸው ከጠፋው ተማሪዎች መካከል የአንዲቷ አባት አሳዛኝ ገጠመኛቸውን ተናገሩ
የባልደራሱ ተቀባይነት መጨመር
የግብጹ ፕ/ት በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ከዓለም ባንክ ሾማምንቶች ጋር መከሩ፣”በመጠቀም መብት እና በመኖር መብት መካከል ልዩነት አለ”ፕ/ት አልሲሲ
ኢትዮጵያዊው ሊቅ ቅዱስ ያሬድ አ/አ ውስጥ በስሙ መንገድ ተሰየመለት፣ሀውልትም ቆመለትዎቻችን
ሌሎችም ዜናዎች አሉን
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል