Hiber Radio:የታገቱት ተማሪዎችን ድርጊት ለማውገዝ የተጠራውን ሰልፍ አብን ደገፈ ,በደቡብ በመንግሥት የጸጥታ ሀይሎች 12 አርሶ አደሮች ተራሸኑ አስከሬናቸው እንዳይቀበር ተከልክሉዋል፣ ዶ/ር አብይ ወደ አምባገነንት ሊቀየሩ ነው” የኤርትራ ተቃዋሚዎች፣ ደምቢዶሎ ላይ የታፈኑት ወጣት ተማሪዎች ይፈቱ ዘንድ ለፕ/ት ትራምፕ ባለቤት የተማጽኖ ጥሪ ቀረበላቸው ፣መንግስት በታገደው የሼክ አላሙዲን የወርቅ ማምረቻ ዙሪያ ጥናት እያካሄደ ነው፣ እውቁ አሜሪካዊ የቅርጫት ኳስ ተጨዋች ኮቢ ብራይት ሞት የፈጠረው ድንጋጤ እና ሌሎችም ዜናዎች አሉ

የሕብር ሬዲዮ ጥር 17/18 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሥልጣን ላይ ሲወጡ ለኢትዮጵያ ትልቅ ተስፋ ይዘው መጥተዋል ያሉ አንድ ታዋቂ አባት ዛሬ ኢትዮጵያ እንደዚህም ጊዜ በሳቸው አመራር ችግር ውስጥ አልወደቀችም ይላሉ፡፡ ለምን? (ውይይቱን ያድምጡት)

የእነዶ/ር አብይ እና የነሞንጆሪኖ ፍጥጫ ወዴት ያመራ ይሆን?(ልዩ ዘገባ ያድምጡት)

ብሔራዊ ውርደት እና እፍረት (ልዩ ጥንቅር)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

የታገቱት ተማሪዎችን ድርጊት ለማውገዝ የተጠራውን ሰልፍ አብን ደገፈ

በደቡብ በመንግሥት የጸጥታ ሀይሎች 12 አርሶ አደሮች ተራሸኑ አስከሬናቸው እንዳይቀበር ተከልክሉዋል

ዶ/ር አብይ ወደ አምባገነንት ሊቀየሩ ነው” የኤርትራ ተቃዋሚዎች

ደምቢዶሎ ላይ የታፈኑት ወጣት ተማሪዎች ይፈቱ ዘንድ ለፕ/ት ትራምፕ ባለቤት የተማጽኖ ጥሪ ቀረበላቸው

ሁለት ወጣት ባለሀብቶች ደ/ኢትዮጵያ ውስጥ በጭካኔ  ተገደሉ፣ማህበረሰቡ ሐዘን ላይ ተቀምጧል

መንግስት በታገደው የሼክ አላሙዲን የወርቅ ማምረቻ ዙሪያ ጥናት እያካሄደ ነው

እውቁ አሜሪካዊ የቅርጫት ኳስ ተጨዋች፣ኮቢ ብራይት በሄሊኮፕተር አደጋ ሞተ

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *