Hiber Radio:ባልደራስ በመጪው ምርጫ እስርና ሞትን ጨምሮ ፈተና ሊገጥመኝ ይችላል አለ፣ የምርጫ ቅስቀሳው ዘር እና ጥላቻን ማእከል እንዳያደርግ አለማቀፋዊ ጥሪ ቀረበ፣ መምህር ግርማ  ወንድሙ  በአሜሪካ ፣የሲዳማ ተቃዋሚዎች ማስጠንቀቂያ ፣ የመኢአድ ፕ/ት ጥሪ፣ የእስራኤል መንግስት ቤ/እስራኤሎችን ለመውሰድ “ቆርጫለሁ” አለ ሌሎችም

የሕብር ሬዲዮ የካቲት 1/2 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

በኢትዮጵያ ያለው የጸጥታ ችግር እና መጪው ምርጫ የደቀነው ስጋትን አስመልክቶ ከኮ/ል ደረሰ ተክሌ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ(ክፍል አንድን ያድምጡት)

የደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች እገታ ለሌሎች የማንቃቂያ ደውል? (ልዩ ጥንቅር)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

ባልደራስ በመጪው ምርጫ እስርና ሞትን ጨምሮ ፈተና ሊገጥመኝ ይችላል አለ

የምርጫ ቅስቀሳው ዘር እና ጥላቻን ማእከል እንዳያደርግ አለማቀፋዊ ጥሪ ቀረበ

መምህር ግርማ  ወንድሙ  በአሜሪካ  ውጤታማ የስብከት ወንጌል ፕሮግራም አደረጉ

የሲዳማ ተቃዋሚዎች ማስጠንቀቂያ

የመኢአድ ፕ/ት በምርጫው እንደ ቀድሞው ተሸናፊን ቤተ መንግሥት በር ላይ አድርሰን እስር ቤት አንገባም አሉ

የእስራኤል መንግስት በኢትዮጵያ የሚገኙ ቤ/እስራኤሎችን ለመውሰድ “ቆርጫለሁ” አለ

የብሮድካስት ባለስልታን ብሄር ተኮር ማስጠንቀቂያ

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *