Hiber Radio: በኦሮሚያ የተፈጸመውን ጥቃት ተከትሎ የብ/ጄ/ል ከማል ገልቹ ስም መነሳት ጀምሯል፣ ተጨማሪ ስጋት አለ፣ኢትዮጵያ ጥቅሟን ከማያስከብር የአባይ ድርድር እንድትወጣ ተጠየቀ፣ በኢትዮ -ኤርትራ መካከል  የተጀመረው የሰላም ሂደት ሕወሓቶችን አንደሚያስቀይም ኤርትራዊ ዲፕሎማት ተናገሩ፣ የአብን አመራር ምርጫና የታሰሩት ጉዳይ ፣ እስክንድር ነጋን ዳግም አሜሪካ ሊመጣ ነው ፣ግብጽ ፣ከፋ ክልል፣የሲዳማ ጉዳይ፣ከቻይና የወጡት አራት ኢትዮጵያውያን ጉዳይ ቅሬታ ፈጠረ ሌሎችም አሉ

የሕብር ሬዲዮ የካቲት 15/16 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

ኢትዮጵያ በአባይ ድርድር ጥቅሟን የሚያሳጣ አጣብቂኝ ውስጥ ለምን ገባች? መውጣት ስትችል ለምን!? የቪዥን ኢትዮጵያ የወቅቱ ፕ/ት ዶ/ር ጌታቸው በጋሻው ጋር ውይይት አድርገናል ( ክፍል አንድን ያድምጡት)

የአየር መንገዱ የቻይና ጉዞ መቀጠል እብደት ወይስ የተጠና እርምጃ?(ልዩ ጥንቅር)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

በኦሮሚያ የተፈጸመውን ጥቃት ተከትሎ የብ/ጄ/ል ከማል ገልቹ ስም መነሳት ጀምሯል

ኢትዮጵያ ጥቅሟን ከማያስከብር የአባይ ድርድር እንድትወጣ ተጠየቀ

በኢትዮ -ኤርትራ መካከል  የተጀመረው የሰላም ሂደት ህውሐቶችን አንደሚያስቀይም አንድ ኤርትራዊ ዲፕሎማት ተናገሩ

የአብን አመራር በማሰር የህዝቡን ጥያቄ ማዳፈን አይቻልም ተባለ

የባልድራስ ፓርቲ ሊቀመንበር እስክንድር ነጋን ዳግም በአሜሪካ ለመቀበል  ዝግጅት በመካሄድ ላይ ነው

ግብጽ በህዳሴው ግድብ ፍትሐዊ ተጠቃሚነትን እሻለሁ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይም አልገባም አለች

የኢትዬጵያ መንግሥት አራት ሰዎችን ከቻይና በልዩ አውሮፕላን አስወጣ መባሉ ቅሬታ ፈጠረ

ከፋ ክልል ሊቋቋም መሆኑ ተነገረ

በሲዳማ የስልጣን ርክክብ አለመደረጉ ሲአን Hዝቡን አስቆጣ አለ

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *