Hiber Radio:በውጭ የሚገኙ ምሁራን በአባይ ላይ የአሜሪካን የተሳሳተ አቋም ለማስለወጥ ጥረት ጀመሩ፣የኮሮና ቫይረስ ስጋት፣የመምህር ግርማ 18 ሚሊዮን ብር መለገስ፣የኦፌኮ ደጋፊዎች አብይ ይውረዱ ሲሉ መቃወም፣አድዋ፣በአዲስ አበባ አደገኛ እጾች መስፋፋት እና ሌሎችም

የሕብር ሬዲዮ የካቲት 22/23 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

እንኳን ለአድዋ ድል 124ተኛ ዓመት አደረሳችሁ!

ኢትዮጵያውያን ምሁራን የፕ/ት ትራምፕ አስተዳደር አባይን አስመልክቶ የወሰደውን የተሳሳተ አቁዋም ለማስቀየር እንቅስቃሴ ጀምረዋል ከፕ/ር ሰይድ ሐሰን ጋር ያደረነውን ውይይት ( ክፍል አንድን ያድምጡት)

የኢትዮጵያ ቆንስላ ጽ/ቤት በሎሳንጀላስ አምባሳደር ብርሃነ መስቀል ስኒ በፊኒክስ አሪዞና ከህብር ባልደረና ነጻነት ሰለሞን ጋር ያደረጉት ቆይታ(ክፍል አንድን ያድምጡት)

ብሔራዊ  ክብራችንን ከብሔራዊ ውድቀታችን እንዴት እናስቀድ

(ልዩ ጥንቅር)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

በአባይ ግድብ ላይ የአሜሪካን የተሳሳተ አቋም ወደ ጫና እንዳይቀየር በውጭ ያሉ ምሁራን እንቅስቃሴ ጀመሩ

መንግሥት በአቋሙ እንዲጸና ጠይቀዋል

መምህር ግርማ ወንድሙ  18 ስምንት ሚሊዮን ብር ለቤተ/ክርስቲያን ማስረከባቸውን እና በባለስልጣናቱ የደረሰባቸውን በደልንም ገለጹ

አድዋን ከአገር ውስጥም ጭቆና ነጻ ሆኖ ለማክበር ጥሪ ቀረበ

የኦፌኮ ደጋፊዎች አዳማ ላይ አብይ ከስልታን ይውረዱ ሲሉ ተቃውሞ አሰሙ

በኢትዮጵያ ውስጥ በምስጢራዊ ህመም ከሁለት ሺህ ሰዎች በላይ ሞተዋል ተባለ

የኮሮና ቫይረስ ሥጋት ማየል እና በአሜሪካ አንድ ሰው መግደሉ

የአ/አ ከተማ የአደገኛ እጾች መነኻሪያ መሆኗ ተጠቆመ

የፕ/ት ትርምፕ  አስተዳደር በኢትዮጵያ ላይ ተጽኖ መፍጠሩ አንድ  አሜሪካዊ ዲፕሎማትን ቅር አሰኘ

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *