Hiber Radio:በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስን ስርጭት ለመግታት በቂ የጥንቃቄ ዝግጅት አለመደረጉ ባለሙያዎችን አሳሰበ፣የኢትዮጵያ ወታደራዊ ተሽከርካሪዎች ወደ ሶማሊያ አቀኑ፣ ኬኒያና ኡጋንዳ ወረርሽኚን ለመከላከል ዜጎች ቤት እንዲቀመጡ አዘዙ ፣ ግብጽ በህዳሴው ግድብ ዙርያ እሩጫዋን ቀጥላለች፣ ኦነግ ሽኔ ግፍ ተጋለጠ፣ በኢትዮጵያ ምርጫ እንደሚካሄድ ቦርዱ አስታወቀ -ዶ/ር አብይ ገና አለየለትም ባይ ናቸው ሌሎችም

የሕብር ሬዲዮ መጋቢት 12/13 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

የኮሮና ቫይረስን ወቅታዊ ስርጭት አስከትሎ ያመጣውን የኢኮኖሚክ ጫና እንዴት መቋቋም ይቻላል? ከአትላንታ ቲኬ ሾው አዘጋጅ ተካ ከለለ ጋር የተደረገ ቆይታ (ያድምጡት)

የግብጽ በአባይ ላይ አጠናክራ የቀጠለችው የዲፕሎማሲ ዘመቻና የአገራቸውን ጥረት ለማገዝ የተቋቋመው የበጎ ፈቃድ የኢትዮጵያውያን ቡድን እንቅስቃሴና የፊርማ መሰባሰብ ዘመቻ ላይ ከአስተባባሪዎቹ አነዱ ከባዱ በላቸው ጋር ያደረኘው ውይይት(ያደምጡት)

ድብቁ የእነ ዶ/ር አብይ ጦርነት በምዕራብ ኦሮሚያ

(ልዩ ጥንቅር)

አሌክሳንደር አሰፋ የኮሮና ቫይረስን ተከትሎ በኔቫዳ የደረሰውን ኢኮኖሚያዊ ጫና እና የቫይረሱን ስርጭት ለመግታት የግድ ልንከተላቸው የሚገቡ የጥንቃቄ እርምጃዎች እና በመንግስት በኩል የታሰቡ ኢኮኖሚያዊ መፍትሄዎች ላይ ማብራሪያ ሰጥቶናል (ያድምጡት)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስን ስርጭት ለመግታት በቂ የጥንቃቄ ዝግጅት አለመደረጉ ባለሙያዎችን አሳሰበ

የኢትዮጵያ ወታደራዊ ተሽከርካሪዎች ወደ ሶማሊያ አቀኑ

ኬኒያና ኡጋንዳ ወረርሽኚን ለመከላከል ዜጎች ቤት እንዲቀመጡ አዘዙ

ግብጽ በህዳሴው ግድብ ዙርያ እሩጫዋን ቀጥላለች

ኦነግ ሽኔ ዜጎችን ገድሎ ማቃጠሉን፣የሰው ስጋ እንዲበላ ማሰገደዱንና ሴቶችንና ወንዶችን መድፈሩን ባለስልጣኑ ይፋ አደረጉ

የአየር በረራ መቋረጥ ምክንያት  የኢትዮ ኬንያ ጫት በመክሰሩ ጫት ላኪዎች ለተቃውሞ ወጡ

በኢትዮጵያ ምርጫ እንደሚካሄድ ቦርዱ አስታወቀ -ዶ/ር አብይ ገና አለየለትም ባይ ናቸው

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *