የሕብር ሬዲዮ መጋቢት 27/28 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም
የኮሮና ቫይረስን ወቅታዊ ስርጭት አስከትሎ መንግስት የፈቀደው ስቲሙለስ ቼክ ለምን ዘገየ? ከሁበር እና ሊፍት አሽከርካሪዎች በተጨማሪ በግል ሥራ ሰርተው ለሚኖሩ የተፈቀደው የሥራ አጥ ኢንሹራንስ መቼ ነው ማመልከት የሚጀመረው? አዲስ ሰፋ ያለ ማብራሪ ከአትላንታ ቲኬ ሾው አዘጋጅ ተካ ከለለ ጋር የተደረገ ቆይታ (ያድምጡት)
የኮሮና ቫይረስን ተከትሎ ራሳችንን እንዴት ከፍርሃት እና ጭንቀት እንገላግላለን? ከሥነ ልቦና ባለሙያዋ ዶ/ር አበባ ፈቃደ ጋር ያደረኘው ቆይታ (ያደምጡት)
ወረርሽኙ እና የአሸባሪዎች ስጋት (ልዩ ጥንቅር)
ሌሎችም
ዜናዎቻችን
ከኮሮና ቫይረስ የበለጠ አላስፈላጊ ጭንቀት እና ፍርሃት እንዳይጎዳን መጠንቀቅ እንዳለብን የሥነ ልቦና ባለሙያ አሳሰቡ
ኢትዮጵያ ለጦር መሳሪያ ግዢ ከፍተኛ ወጪ አወጣች
አየር መንገድ የሰራተኛ ማህበር መሪዎን ከሥራ አባረረ ከጉዞ የተመለሱ ሆስተሶች ቅሬታ አቀረቡ
ባልደራስን ጨምሮ የተፎካካሪ ፓርቲዎች የምርጫውን መራዘም ደገፉ
የሕግ ባለሙያዋ ወደ ሐረሪ ታፍና መወሰድ ተቃውሞ ገጠመው
ጎረቤት ሶማሌላንድ ብዛት ያለው የኢትዮጵያ ጫትን አቃጠለች
በዶ/ር አብይ አማካኝነት የሚሰራጨው የጸረ ኮሮና ቁሶችን ኤርትራ አልተቀበለችም
የኢትዮጵያውያን በአደጋና በኮሮና ሞት የፈጠረው ሐዘን
በርካታ የአ/አ ነዋሪዎች በሰው ሰራሽ ችግር ሳቢያ ልፕውሃ እጦት ተጋለጥን አሉ
ሌሎችም ዜናዎች አሉን
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል