የሕብር ሬዲዮ ግንቦት 23/24 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም
በአሜሪካ የጆርጅ ፍሮይድን ግድያ ተከትሎ የተቀጣጠለው ተቃውሞ እና የኮሮና ቫይረስን ተከትሎ የመጣው ኢኮኖሚያዊ ጫናና መፍትሄዎች ላይ ያተኮረ ከአትላንታ ቲኬ ሾው አዝጋጅ ተካ ከለለ ጋር የተደረገ ሳምንታዊውን ውይይት ( ያድምጡት)
የኢትዮ ሱዳን ድንበር ውጥረት ወዴት ያመራል?፣የጠ/ሚ/ር አብይ አቋም ምን ይሆን? (ልዩ ጥንቅር)
ሌሎችም
ዜናዎቻችን
በአሜሪካ ተቃዋሚዎችን እንደሚደግፉ ኢፍትሃዊ አሰራር ሊቆም ይገባል ሲሉ የኒዮርክ ገዢ ገለጹ
ሱዳን የኢትዮጵያ ዲፕሎማትን አስጠነቀቀች፣አምባሳደር ሽፈራው ጃርሶ ኳራንቲን ውስጥ ናቸው
በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የተጠቁ የጤና ባለሙያዎች ቁጥር ማደግ አሳሳቢ መሆኑ ስጋት ፈጥሯል
ሕወሓት ካልተወገደ ኢትዮጵያ ሰላም ስለማትሆን በትግራይ ያለው ትግል እንዲደገፍ ተጠየቀ
የሚኒሶታው ህዝባዊ ተቃውሞ አለማቀፋዊ ቁጣ ቀሰቀሰ፣ሎንዶን፣በርሊን፣ቶሮንቶ ተቀላቅለውታል
ኢትዮጵያ የግብጽን አቋም እንደማትደግፍ አስታወቀች፣ግብጽ ዘመናዊ የጦር መሳሪያዎችን ከጣሊያን ገዝታለች
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በካናዳ ተጓዦች ዙሪያ የሰጠው ምላሽ ቅሬታን ፈጠረ
ሌሎችም ዜናዎች አሉን
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል፡፡
የሚታቀርቡት ዜና በጣም ጥሩ ነው ::ግን አንዳን መረጃ ለማቅረብ በቀላሉ ከሀገር ቤት ይሁን ከዚህ በጣም ሲለምንቸገር ስልካቹሁ ብታስቀምጡልን መልካም ይሆንነበር ::