የሕብር ሬዲዮ ግንቦት 30/ሰኔ 1 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም
በአሜሪካ የኮሮና ቫይረስን ተከትሎ የመጣው ኢኮኖሚያዊ ጫናና መፍትሄዎች ላይ ያተኮረ ከአትላንታ ቲኬ ሾው አዝጋጅ ተካ ከለለ ጋር የተደረገ ሳምንታዊውን ውይይት ( ያድምጡት)
ከዘሐበሻ ጠበቃ ጋር የኢትዮጵያ አየር መንገድ ያነሳወን ክስ አስመልክቶ የተደረገ ውይይት ያድምጡት
ሼክ አላሙዱን ኮ/ል መንግስቱን ለማስገልበጥ የተጓዙበት መንገድ ሲፈተሽ
ግብጽ ሶማሊያ ውስጥ የምታደርገው ጸረ ኢትዮጵያ ድብቅ ሴራ በምእራባዊያን ተንታኞች እይታ
ሌሎችም
ዜናዎቻችን
የአሜሪካ የቀድሞ ውጭ ጉዳይ ሚ/ር ትራምፕን አልመርጥም አሉ
ኢትዮጵያ በህዳሴው ውሃ ሙሌት ለይ ሁለቴ እንድታስብ ሱዳን ጠየቀች
የአማራ ብሔር አባል የሆኑ 640 አባወራዎች ከኦሮሚያ ሰሞኑን ተፈናቀሉ
በአዲስ አበባ በለይቶ ማቆያ ጭምር ውሃና መብራት ጠፍቷል
በብጹ አቡነ ጎርጎሪዪስ ዜና እረፍት እና የቀብር ስነስርዓት ሂደት ዙሪያ የተሳሳተ መረጃ መሰራጨቱ የመንፈስ ልጆቻቸውን ማሳዘኑ ተገለጸ
ከኢትዮጵያ ለጅቡቲ አሳልፋ በሰጠችው የቀድሞው የጅቡቲ የአየር ኃይል መኮንን ሳቢያ ዘመቻ ሊጀመር ነው
የፕ/ት ትራምፕ ሴት ልጅ ንግግር መታገድ
ሌሎችም ዜናዎች አሉን
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል