ህብር ሬዲዮን በቀላሉ ለማዳመጥ የሚያስችል ህብር ሬዲዮ አፕ ተዘጋጀ

Hiber-Radio1

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.audionowdigital.player.hiber

ህብር ሬዲዮን በቀላሉ ለማዳመጥ የሚያስችለው ህብር ሬዲዮ አፕ ተዘጋጅቶ ለአድማጮቹ ተሰራጨ። በዚህ ህብር ሬዲዮ አፕሊኬሽን መሰረት በአገር ውስጥም ሆነ በውጭ በኢንተርኔት አማካኝነት በቀላሉ ማዳመጥ የሚያስችል ሲሆን ከአድማጮች ጋርም በቀላሉ መገናኘት የሚያስችል ሆኖ ነው የተሰራው። ህብር ሬዲዮ ከኦዲዮ ናው ጋር በመተባበር በዛሬው ዕለት ይፋ ያደረገውን የህብር አፕ በቀላሉ ከህብር ሬዲዮ አድማጮችና የድህረ ገጻችን ተከታታዮች ጋር በቀላሉ መገናኘት የሚያስችል፣ ካሉበት ሆነው በስልክ፣በኢሜል ሊአገኙን የሚአስችል እና የፈለጉትን መልዕክት በምስል፣በድምጽና በቪዲዮ መላክ የሚያስችል ነው። ተከታዩን ሊንክ በመጫን የህብር ሬዲዮን አፕሊኬሽን በስልክዎ ላይ በመጫን በቀላሉ ማዳመጥ ያስችላል። ለአንድሮይድ ተጠቃሚዎች በሙሉ ዝግጁ ሲሆን Hiber radio Las vegas በሚል ከጎግል አፕ ስቶር በቀላሉ ወደ ስልክዎ መጫን ይችላሉ። በቅርቡ ለአይፎን ተጠቃሚዎች በዝግጅት ላይ ያለውን ተመሳሳኢ አፕ አገልግሎት ላይ ይውላል።

Hiber radio Las vegas በሚል ከጎግል አፕ ስቶር በቀላሉ ወደ ስልክዎ መጫን ይችላሉ።

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.audionowdigital.player.hiber

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *